ከገበሬው

XCRUISER 5500D Satellite Finder

Br8,500.00

XCRUISER 5500D Satellite Finder

XCRUISER XS5500D ውስጣዊ እይታ

1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው።

2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው።

3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።

4. ፋይንደሩ DVB-S2 ወይም DVB-S ከማሳየቱ በፊት ሳተላይት ስንቀርብ ስክሪኑ ላይ ሶስት ነጥብ ያሳያል ይሔ ማለት የፈለግነውን ሳተላይት ለመስራት ከመቼውም ጊዜ በላይ ያቀልልናል ማለት ነው

5. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል።

6. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ 

Sat 1 ላይ Nilesat 7°W

Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E

Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD)

Sat 4 ላይ Amos 4°W

Sat 5 ላይ Arabsat 26°E

Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV) 

Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል።

7. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው።

Out of stock

  Ask a Question

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “XCRUISER 5500D Satellite Finder”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

No more offers for this product!

General Inquiries

There are no inquiries yet.

Store
0 out of 5
Category:
    0
    Your Cart
    Your cart is emptyReturn to Home

    contact us

    Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit.