ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ።
ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ።በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ :በአፍሪካ እንዲሁም በሀገርአቀፍ ደረጃ ደግሞ ትልቁን የከገበሬው ህንፃ/ታወር እንደሚሆን ተገልጿል ። ዓለም አቀፍ የገበሬው የምስጋና ታወር በተለይም ገበሬውን እናመሰግናለን የምንልበት ራሳችንን በኢኮኖሚ