Category
Recent Posts
- ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ።
- ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
- ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎቱ ለተለያየ የስራ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡
- ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም የ5000 ሄክታር መሬት ባለቤት ለመሆን እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ።
- Presentation about PurposeBlack for Senior officials of Sidama Regional State
Most Popular
-
Moyee Grounded Coffee 250 g $169.92 የገበሬው (አምራች) ዋጋ
-
Moyee Grounded Coffee 500 g $302.09 የገበሬው (አምራች) ዋጋ
-
Moyee Grounded Coffee 1 kg $567.29 የገበሬው (አምራች) ዋጋ
-
Tumha Bleach 1 Liter $47.82 የገበሬው (አምራች) ዋጋ
-
Kurru Roasted And Grinded Coffee 0.25 kg $191.30 የገበሬው (አምራች) ዋጋ
Month: November 2022
ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በኩባንያው ዋና መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ እና ሌሎች የኩባንያው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ጥቅምት 22 ቀን 2015ዓ.ም አከናውኗል፡፡በመርሀ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ እለቱ ታሪካዊ እንደሆነ ገልጸው የጥቁር ህዝቦችን ታሪክ ዘላቂ በሆነ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመገንባት …
ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር አካሄደ፡፡Read More
ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎቱ ለተለያየ የስራ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡
ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎት ( KPDS ) ላይ የሚሰሩ እና ከተለያዩ ክፍለ ከተማዎች ለተውጣጡ እንዲሁም በፕሮጀክቱ በተለያየ የስራ መስክ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች ሜክሲኮ ሰንጋተራ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ለ4 ተከታታይ ቀናት ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናው ላይ የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ቺፍ ኦፍ ስታፍ አቶ ተፈራ ሀይሉ ፣ የፐርፐዝብላክ …
ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎቱ ለተለያየ የስራ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡Read More
Archives
Best offers
Join Risk Free
30 days refund
100% Safe
Secure Shopping
24x7 Support
Online 24 hours
Best Offers
Grab Now
Fast Delivery
On all order over
Testimonials

Million
This is a marvelous ideas I'm more than happy specially for my mom & her age elders this is a relief to get delivery on time good job kegeberew 👏🏾👏🏾👏🏾

Amanuel
I'm satisfied with kegeberew.com services
Latest News

