Year: 2022

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ።

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ።በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ :በአፍሪካ እንዲሁም በሀገርአቀፍ ደረጃ ደግሞ ትልቁን የከገበሬው ህንፃ/ታወር እንደሚሆን ተገልጿል ። ዓለም አቀፍ የገበሬው የምስጋና ታወር በተለይም ገበሬውን እናመሰግናለን የምንልበት ራሳችንን በኢኮኖሚ እያበለፀግን ለሰዎች የምንደርስበት ነው ተብሏል።ታወሩ 20ሺ ስኩዌር ሜትር ላይ የሚያርፍ ሲሆን በጥቅሉ 6 ህንፃዎችን አካቷል።115 …

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ግምታዊ ዋጋው 60 ቢሊዮን ብር የሆነ ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ይፋ አደረገ ።Read More

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር አካሄደ፡፡

የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በኩባንያው ዋና መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር  ፍሰሀ እሸቱ እና ሌሎች የኩባንያው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ጥቅምት 22 ቀን 2015ዓ.ም አከናውኗል፡፡በመርሀ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ እለቱ  ታሪካዊ እንደሆነ ገልጸው የጥቁር ህዝቦችን ታሪክ ዘላቂ በሆነ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመገንባት …

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የከገበሬው ምርት ስርጭት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር አካሄደ፡፡Read More

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎቱ ለተለያየ የስራ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ  ከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎት ( KPDS ) ላይ የሚሰሩ እና ከተለያዩ ክፍለ ከተማዎች ለተውጣጡ እንዲሁም በፕሮጀክቱ በተለያየ የስራ መስክ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች  ሜክሲኮ ሰንጋተራ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ለ4 ተከታታይ ቀናት ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናው ላይ የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ቺፍ ኦፍ ስታፍ አቶ ተፈራ ሀይሉ ፣ የፐርፐዝብላክ …

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በከገበሬው ምርት ስርጭት አገልግሎቱ ለተለያየ የስራ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ፡፡Read More

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም የ5000 ሄክታር መሬት ባለቤት ለመሆን እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ።

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ በፍራንቻይዝ ሼር ሆልደር ሞዴል አሁን ላይ ካለው 2200  ሄክታር የእርሻ መሬት  በተጨማሪ በዘንድሮ ዓመት የ2800 ሄክታር የእርሻ መሬት ባለቤት ለመሆን አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝ የኩባንያው ቺፍ ቴክኒካል ኦፕሬሼን ኦፊሰር አቶ ታደለ ሰይፉ ከፐርፐዝብላክ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል። ፐርፐዝብላክ አሁን ላይ  በደቡብ ኦሞ ዞን ኒያንጋቶም ወረዳ ከሚገኘው የዶግሞቴ ፋርምስ ፣ በኦሮሚያ ክልል …

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም የ5000 ሄክታር መሬት ባለቤት ለመሆን እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ።Read More

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት እና መፍትሄዎቹ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ሸማቹ ማህበረሰብ በሚል ርዕስ የተካሄደው የውይይት መድረክ

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት እና መፍትሄዎቹ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ሸማቹ ማህበረሰብ በሚል ርዕስ የተካሄደው የውይይት መድረክ See more

Let’s Work Together! Public Share Offering Information!

Franchising is the granting of a license by one person (the franchisor) to another (the franchisee). which entitles the franchisee to own and/or operate their own business under the brand, systems and proven business model of the franchisor. The franchisee also receives initial training and ongoing support, comprising all the elements necessary to establish a …

Let’s Work Together! Public Share Offering Information!Read More

Let’s Work Together! Public Share Offering Information

PurposeBlack is a new initiative launched in May 2020 through a collaborative effort of more than 130 Black experts. As the name indicates, PurposeBlack intends to economically resolve some of the principal issues Black people worldwide face. Preparation is well underway to launch the first model of this global initiative in Ethiopia. We strongly believe …

Let’s Work Together! Public Share Offering InformationRead More

    0
    Your Cart
    Your cart is emptyReturn to Home